Videos with tag ኢስላም
Results 1-1 of 1

ኢስላም በኢትዮጵያ

ኢስላም በኢትዮጵያ ... ይህ ጥናታዊ አጭር ፊልም ኢስላም በሀገራችን ዉስጥ ከሃይማኖቱ ጋር በቀጥታ ግንኙነት በነበራቸው የነብዩ ሙሃመድ(ሰ.አ.ወ) ባልደረቦችና የቅርብ ቤተሰቦች አማካኝነት(first hand) በሰላም ገብቶ የተሰበከና የተስፋፋ ከመሆኑም ጋር የሁዋላ ሁዋላ ያለፈባቸዉን አስቸጋሪ ሁናቴውች ዛሬ ላይ ሆኖ ለማየት ይሞክራል፡፡ ኢስላም ምን መሰናክሎችን አልፎዋል? በሚለው ሃሳብ ላይ ያተኮረው ይህ ፊልም ፣ ምንም እንክዋን ዛሬ ሙስሊሙ ላይ በስፋት የተደቀኑትን ችግሮች ባይዳስስም ወደኋላ መለስ ብለን ለዛሬው ስንክሳር ምክንያት የሆኑትን ጉዳዮች ለማንሳት የሞከረ ግሩም ጅምር ነው፡፡ ለፊልሙ አዘጋጆችና አሳታሚው አላህ ጀያቸዉን ይክፈላቸው እንላለን፡

Channels: Amharic Education Video 

Added: 961 days ago by newlife4ever

Runtime: 00:01 | Views: 3134 | Comments: 0

star blank starblank starblank starblank star